ጋዜጠኛና መምህር መስከረም ታሰረች

ጋዜጠኛና መምህር መስከረም አበራ ዛሬ ማክሰኞ ታኅሣሥ 04/2015 ዓ.ም. ከሰዓት በኋላ አዲስ አበባ ውስጥ በፌደራል ፖሊስ በቁጥጥር ሥር መዋሏን ኢትዮታይምስ አረጋግጣለች። መስከረም በመንግስት የሚፈጸሙ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን በመተችት እንዲሁም የሰላ የፓለቲካ ትንታኔ በመስጠት ትታውቃለች። ከምንጮቻችን ያገኘነው መረጃ እንደሚያሳያው፤ መስከረም በቁጥጥር ስር የዋለችው ዛሬ ከሰአት  አዲስ አባባ ከመኖሪያ ቤቷ የፓሊስ የደንብ ልብስ በመበሱ ግለሰቦች ነው። ፓሊስ … Continue reading ጋዜጠኛና መምህር መስከረም ታሰረች